ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመኖች በቀላሉና በአነስተኛ ወጪ ወደ ቅድስት አገር የሚጓዙበት መንገድ 

መጭው የኦርቶዶክስ የቅድስት አገር ጉዞ


 የ2016 ዓ.ም ለኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክሶች የተዘጋጁ የጉዞ መርሃ ግብሮች

የፋሲካን በዓል በኢየሩሳሌም 

 

     ኢየሩሳሌም/ ገሊላ

   13 Days - 11 Nights

የዕርገት በዓል በቅድስት አገር

 

     ኢየሩሳሌም/ ገሊላ

   9 Days - 7 Nights

የበጋን እረፍት ጉዞ በእስራኤል

 

     ኢየሩሳሌም/ ገሊላ / ቴል አቪቭ

   9 Days - 7 Nights

የፍልሰታ ጾም ጉዞ በእስራኤል

 

     ኢየሩሳሌም/ ገሊላ

   9 Days - 7 Nights

የገና በዓል በቤተልሔም  

 

     ቤተልሔም / ኢየሩሳሌም

   9 days - 7 nights

የእስራኤል ተጓዥ ኢትዮጵያውያኖች ለምን  እንደሚመርጡን!


ከበርካታ ለየት ከሚያደርጉን ምክንያቶች ጥቂቶቹ

ዋጋችን

ዋናው የድርጅታችን ጽ/ቤት ኢየሩሳሌም በመሆኑ ምክንያት የመሃል ሰው ወይም ድርጅት ባለመኖሩ ዋጋችን የትም ቦታ ሊያገኙ ከሚችሉት ያነሰ ነው። ከዋጋችን ያነሰ ካገኙ ልዩነቱ ይመለስልዎታል።

መስተንግዶአችን

በሀገርዎ ሰዎችና ቋንቋ ስለሚስተናገዱ እርሶም ሆነ ወላጅዎችዎን ቢልኩ ተገቢውን ክብርና እንክብካቤ ያገኛሉ። በእድሜ ለገፉ ወላጆች ልዩ ጥንቃቄ እናደርጋለን።

ቀላልና ቀጥተኛነታችን

ቀላል የሆነ የምዝገባ ሂደትና ምንም ዓይነት የተደበቁ ወይም ያልተጠበቁ ተጨማሪ ክፍያዎች ባለመኖራቸው የእስራኤል ጉዞዎ ከሚያስቡት በላይ የተመቻቸ ነው።

ለቤተ ክርስቲያን መሪዎች ፣ ለጉዞ ወኪል ድርጅቶችና ፣ ለጉዞ አዘጋጅ ግለሰቦች

 

ማንኛውንም ለበዓላትና ከበዓል ውጪ ለሚዘጋጁ የእስራኤል ጉዞ አገልግሎቶች (Partnership Program)

ለኦርቶዶክስ በዓላት ጉዞ

 

     ቤተልሔም / ኢየሩሳሌም

   

ከበዓላት ውጪ ለሚደረጉ ጉዞዎች

 

     ኢየሩሳሌም 

   13 days - 12 nights

የግል ጉዞዎች አገልግሎት (FIT)

 

     ኢየሩሳሌም

   8 days - 7 nights

ልዩ አብሮ የመስራት እድል

 

ከድርጅታችን ጋር አብሮ ለመስራት ለሚፈልጉ


ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት አገልግሎት የተሰማሩ ወይንም የእስራኤልን ፣ የጆርዳን የግሪክን ፣ የግብጽንና የአውሮፓን ጉዞ የሚያዘጋጁ ከሆነ በስተቀኝ ያለውን ፎርም በመሙላት ይላኩልንና ተፎካካሪ የሆኑ ዋጋና ጥራት ያለው አገልግሎትን ለመዋዋል ይችላሉ።


Partnering Request

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች


BE THE FIRST TO GET LATEST OFFERS!

በግልና ከቤተሰብ ጋር ለሚደረጉ ጉዞዎች (FIT)

ምርጫዎ በግል፣ከቤተሰብ ወይም ከሚወዱት ጋር ለሚደረጉ የእስራኤል ጉብኝቶች ከሆነ ፣ ጊዜዎንና በጀትዎን ባመጣጠነ ሁኔታ ጉዞዎን እናመቻችልዎታለን። ዕቅድዎትን ያማክሩን።

የቡድን ጉዞዎች (Group Tours)

በቡድን የሚዘጋጁ ጉዞዎችን ከመቀላቀል አንስቶ እርሶም ቡድን ሰርተው መጎብኘት ካሰቡ ያነጋግሩን። በዋጋም ሆነ በጉብኝት ዕቅድ ለጉዞዎ ተስማሚ የሚሆን ፓኬጅ እናዘጋጅልዎታለን

የበዓላት ጉዞዎች  (Holiday Tours)

የገናን ፣ የፋሲካን ፣ የዕርገትና ሌሎችም በጥያቄ የሚቀርቡ የቅድስት አገር የበዓላት ጉዞዎችን እጅግ በተመጣጠነ ዋጋና በተቀላጠፈ አገልግሎት ያለምነም ውጣውረድ እናሳካልዎታለን።

ላወላጆች የእስራኤል ጉዞ ስጦታ ፕሮሰስ (Holy Land Gift)

የቅድስት አገር ጉዞን ለወላጅ ወይም ለሚወዱት ከመስጠት የበለጠ ታላቅ ስጦታ የለም። ይህንንም ከጅምሩ እስከ ፍጻሜ ድረስ ስጦታዎ የተመኙትን ደስታና ርቃት እንዲያስገኝልዎት በዚህ የተካነውን አገልግሎታችንን ይጥይቁን።

የሰርግና አንቨርሰሪ ዝግጅቶችን  (Wedding & Honeymoon)

ጋብቻዎትን፣የጫጉላ  ሽርሽርዎትን፣ የጋብቻዎ መታሰቢያ በዓልዎትና ሌሎችም ዝግጅቶችን በቅድስት አገር ካሰቡ እኛን ብቸኛ መርጫዎት ያድርጉን። በቃና ዘገሊላ ድንቅ የሆነም ፕሮግራም እናዘጋጅልዎታለን።

VIP አገልግሎት 

​​​​​​​

የVIP አገልግሎታችን ከአየር ማረፊያ አቀባበል አንስቶ እስከ ከፍተኛ ኮከብ ሆቴልና እጅግ ዘመናዊ በሆኑ የጉብኝት መጓጓዣዎች ጊዜዎትንና ምቾትዎን በከፍተኛ ሁኔታ የጠበቀ ነው።

የአየር በረራ ቲኬት  (Flight Tickets)

ከምንሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች አንዱ የአየር ትኬትን በወቅቱ ተመጣጣኝ በሆነ ክፍያ ማቅረብ ነው። በተለይ ምርጫዎ ከእስራኤል የጉብኘት ጉዞዎ ጋር ከተጠቃለለ ጥሩ የሆኑ ዲሎችን ያገኛሉ።

ሆቴልና አፓርትመንት  (Accomodation)

ይህ አገልግሎት እጅግ የሆነ ወጭን ስለሚቀንስልዎት እኛን ሳያማክሩ ሆቴል ወይም ኣፓርትመንት እንዳይዙ እንመክርዎታለን። በርካታ የማረፊያ አማራጮችን ለማግኘት ያማክሩን። 

የቪዛ አገልግሎት

(Visa Process)

የእስራኤል የመግቢያ ቪዛ የሚያስፈልግዎት ከሆነ ማንኛውንም የጉዞ ክፍያ ከመፈጸምዎ በፊት ያነጋግሩን። በቡድን ወይም በግል ለሚጓዙ ደንበኞቻችን የምንሰጠውን የቪዛ አገልግሎት ይጥይቁን።

ከደንበኞቻችን የሚላኩልን አስተያየቶችና ፎቶግራፎች

ፎቶግራፎች
አስተያየቶች
ፎቶግራፎች
አስተያየቶች

ደንበኞቻችን ስለአግልግሎታችን ምን ይላሉ?

 

የደንበኞቻችን አስተያየት

 

ለእስራኤልና በመላው አለም ለሚያደርጉት ጉዞ መርጫዎ በመሆናችን እናመሰግናለን። የሚሰጡን አስተያየቶች ለስራችን እጅግ ጠቃሚ ናችው።

ፋሲል ደሳለኝ

ከኢትዮጵያ

 

ለሶስተኛ ጊዜ በድርጅታችሁ መጥቻለሁ የምትሰጡት እገልግሎት የሚደንቅ ነው። እግዚያብሔር ይባርካችሁ። እግዝያብሔር ቢፈቅድ የሚቀጥለው ዓመት ለመገናኘት ያብቅን። በህይወት እስካለሁ ድረስ ከዛች ቅድስት አገር አልቀርም

 

ወንድይፍራው ፍቅሩ

ከካናዳ 

 

የከፈልነው ሂሳብ የማይበቃችሁ እስኪመስለን ድረስ ነው ያስደሰታችሁን። የሚደንቅ እገልግሎት ነው የሰጣችሁን። መላው ቤተሰቦቼም እጅግ ተደስተዋል። እናመሰግናለን

 

 

ኤልያስ ለማ

ከአሜሪካ



እናቴን እንደዚህ እስደስታችሁ ስለላካችሁልኝ እጅግ ኣድርጌ አመሰግናለሁ። ስለነበራት ጊዜና ስለአደረጋችሁላት እንክብካቤ ተናግራ እትጠግብም። እግዚያብሄር እናንተን ስላስመረጠኝ ይመስግን። ስለድርጅታችሁ በሚገባ አስተዋውቃልሁ። 

ዘላለም ስመኝ

Los Angeles



በህይወቴ የማረሳው ጉዞ ነው። ቦታዎችን በደንብ ከማሳየታችሁም በላይ የፕሮግራም አወጣጣችሁ የሚደነቅ ነው። እንዲህ አይነት ፕሮፌሽናል አሰራር አጋጥሞኝ አያውቅም።  Thank you and I highly recomend you.

 

ሃይማኖት ይፍሩ

ዳላስ ግሩፕ



በመላው ግሩፓችን ስም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። እጅግ ነው ያኮራችሁኝ። ስለነበረን ጉዞ ሁላችንም እስካሁን ማውራት ኣላቆምንም። ስለሚቀጥለው አመት ጉዞ አውሮፕላን ውስጥ ነው መነጋገር የጀመርነው። ለተደረገልን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።

 

ጥሩወርቅ በላይ

ከአሜሪካ



የወላጆቼ ምርቃት ዪድረሳችሁ። አጄት የሚደንቅ ድርጅት ነው። እኔና ወላጆቼ የነበረን ቆይታ በቃላት ከምገልጸው በላይ ነው። አክብሮታችሁና መስተንግዶአችሁ የሚገርም ነው። የቀላቀላችሁን ግሩፕ በጣም ደስ የሚል ነው። በጣም ተደስተናል እናመሰግናለን።

 

ፍቅርተ ፀጋዬ

ስዊድን

ሁላችንም በሰላም ገብተናል። ስለነበረን ጉብኝት መቼም እንዲህ ነው ብዬ መግለጽ እልችልም። ድንቅ ስራ ነው የምትሰሩት። ለመሆኑ የከፈልነው ክፍያ ያዋጣችሗል። ስለሁሉም እጅግ አርገን እናመሰግናለን።

 

 

ጸሐይ አለሙ

ከኢትዮጵያ

ከመጀመሪያዋ ቀን የስልክ ንግር ጀምሮ እስክንመለስ ድረስ ኤጀንታችሁ ያደረገልን አቀባበል በቃላት የሚገለጽ አይደለም። በጣም ጨዋና አክባሪ ናችሁ። ሁላችንም ከሚገባው በላይ ተደስተናል። ከከፈልነው በላይ የተጠቅምን ይመስለኛል። የሁሉም አስተያየት ይህ ነው። እናመሰግናለን።