ኢትዮጵያ ፕሮቴስታንት

በኢትዮጵያ እና በዓለም ሁሉ ለሚኖሩ የፕሮቴስታንት አማኞች ለተመቻቸ የእስራአል ጉዞ ብቸኛው የራሳችን ድርጅት በኢየሩሳሌም

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች


BE THE FIRST TO GET LATEST OFFERS!

በግልና ከቤተሰብ ጋር ለሚደረጉ ጉዞዎች (FIT)

ምርጫዎ በግል፣ከቤተሰብ ወይም ከሚወዱት ጋር ለሚደረጉ የእስራኤል ጉብኝቶች ከሆነ ፣ ጊዜዎንና በጀትዎን ባመጣጠነ ሁኔታ ጉዞዎን እናመቻችልዎታለን። ዕቅድዎትን ያማክሩን።

የቡድን ጉዞዎች (Group Tours)

በቡድን የሚዘጋጁ ጉዞዎችን ከመቀላቀል አንስቶ እርሶም ቡድን ሰርተው መጎብኘት ካሰቡ ያነጋግሩን። በዋጋም ሆነ በጉብኝት ዕቅድ ለጉዞዎ ተስማሚ የሚሆን ፓኬጅ እናዘጋጅልዎታለን።

የበዓላት ጉዞዎች  (Holiday Tours)

የገናን ፣ የፋሲካን ፣ የዕርገትና ሌሎችም በጥያቄ የሚቀርቡ የቅድስት አገር የበዓላት ጉዞዎችን እጅግ በተመጣጠነ ዋጋና በተቀላጠፈ አገልግሎት ያለምነም ውጣውረድ እናሳካልዎታለን።

ላወላጆች የእስራኤል ጉዞ ስጦታ ፕሮሰስ (Holy Land Gift)

የቅድስት አገር ጉዞን ለወላጅ ወይም ለሚወዱት ከመስጠት የበለጠ ታላቅ ስጦታ የለም። ይህንንም ከጅምሩ እስከ ፍጻሜ ድረስ ስጦታዎ የተመኙትን ደስታና ምርቃት እንዲያስገኝልዎት በዚህ የተካነውን አገልግሎታችንን ይጥይቁን።

የሰርግና አንቨርሰሪ ዝግጅቶችን  (Wedding & Honeymoon)

ጋብቻዎትን፣የጫጉላ  ሽርሽርዎትን፣ የጋብቻዎ መታሰቢያ በዓልዎትና ሌሎችም ዝግጅቶችን በቅድስት አገር ካሰቡ እኛን ብቸኛ መርጫዎት ያድርጉን። በቃና ዘገሊላም ድንቅ የሆነም ፕሮግራም እናዘጋጅልዎታለን።

VIP አገልግሎት 

​​​​​​​

የVIP አገልግሎታችን ከአየር ማረፊያ አቀባበል አንስቶ እስከ ከፍተኛ ኮከብ ሆቴልና እጅግ ዘመናዊ በሆኑ የጉብኝት መጓጓዣዎች ጊዜዎትንና ምቾትዎን በከፍተኛ ሁኔታ የጠበቀ ነው።

የአየር በረራ ቲኬት  (Flight Tickets)

ከምንሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች አንዱ የአየር ትኬትን በወቅቱ ተመጣጣኝ በሆነ ክፍያ ማቅረብ ነው። በተለይ ምርጫዎ ከእስራኤል የጉብኘት ጉዞዎ ጋር ከተጠቃለለ ጥሩ የሆኑ ዲሎችን ያገኛሉ።

ሆቴልና አፓርትመንት  (Accomodation)

ይህ አገልግሎት እጅግ የሆነ ወጭን ስለሚቀንስልዎት እኛን ሳያማክሩ ሆቴል ወይም ኣፓርትመንት እንዳይዙ እንመክርዎታለን። በርካታ የማረፊያ አማራጮችን ለማግኘት ያማክሩን። 

የቪዛ አገልግሎት

(Visa Process)

የእስራኤል የመግቢያ ቪዛ የሚያስፈልግዎት ከሆነ ማንኛውንም የጉዞ ክፍያ ከመፈጸምዎ በፊት ያነጋግሩን። በቡድን ወይም በግል ለሚጓዙ ደንበኞቻችን የምንሰጠውን የቪዛ አገልግሎት ይጥይቁን።

መጭው የጉዞ ዕቅዶች


ለኢትዮጵያውያን ፕሮቴስታንቶች የተዘጋጁ የጉዞ መርሃ ግብሮች

8-Days Walk in the Footsteps of Jesus

 

     Jerusalem/ Galilee

   8 days - 7 nights

10-Days Evangelist Tours

 

     Jerusalem/ Galilee / Tel Aviv

   10 days - 9 nights

Holidays Tour

 

     Jerusalem/ Galilee / Tel Aviv

   10 days - 9 nights

Bible Land Highlights

 

     Jerusalem/ Galilee / Tel Aviv

   10 days - 9 nights

Heritage of the Holy Land & Jordan

     Jerusalem/ Galilee / Tel Aviv

   10 days - 9 nights

የእስራኤል ተጓዥ ኢትዮጵያውያኖች ለምን  እንደሚመርጡን!


ከበርካታ ለየት ከሚያደርጉን ምክንያቶች ጥቂቶቹ

ዋጋችን

ዋናው የድርጅታችን ጽ/ቤት ኢየሩሳሌም በመሆኑ ምክንያት የመሃል ሰው ወይም ድርጅት ባለመኖሩ ዋጋችን የትም ቦታ ሊያገኙ ከሚችሉት ያነሰ ነው። ከዋጋችን ያነሰ ካገኙ ልዩነቱ ይመለስልዎታል።

መስተንግዶአችን

በሀገርዎ ሰዎችና ቋንቋ ስለሚስተናገዱ እርሶም ሆነ ወላጅዎችዎን ቢልኩ ተገቢውን ክብርና እንክብካቤ ያገኛሉ። በእድሜ ለገፉ ወላጆች ልዩ ጥንቃቄ እናደርጋለን።

ቀላልና ቀጥተኛነታችን

ቀላል የሆነ የምዝገባ ሂደትና ምንም ዓይነት የተደበቁ ወይም ያልተጠበቁ ተጨማሪ ክፍያዎች ባለመኖራቸው የእስራኤል ጉዞዎ ከሚያስቡት በላይ የተመቻቸ ነው።

የ2022 የፕሮቴስታንት ፕሮግራሞች


እርሶም መቀላቀል የሚችሉበት የፕሮቴስታንት የእስራኤል ጉዞዎች

የገና በዓል በቅድስት ሀገር

 

     ቤተልሔም / ኢየሩሳሌም

   9 days - 7 nights

የፋሲካ በዓል በኢየሩሳሌም

 

     ኢየሩሳሌም 

   10 days - 9 nights

የጴንቴኮስት (Pentecost) በዓል 

 

     ኢየሩሳሌም

   8 days - 7 nights

ለጉዞ ወኪል ፣ ለቤተክርስቲያን ሀላፊዎችና ለጉዞ አስተባባሪዎች

 

ልዩ አብሮ የመስራት እድል


ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት የተሰማሩ ወይንም የእስራኤልን ፣ የግሪክን ፣ የግብጽንና የአውሮፓን ጉዞ የሚያዘጋጁ ከሆነ በስተቀኝ ያለውን ፎርም በመሙላት ይላኩልንና ተፎካካሪ የሆኑ ዋጋና ጥራት ያለው አገልግሎትን ለመዋዋል ይችላሉ።


Partnering Request

ከደንበኞቻችን የሚላኩልን አስተያየቶችና ፎቶግራፎች

ፎቶግራፎች
አስተያየቶች
ፎቶግራፎች
አስተያየቶች

ደንበኞቻችን ስለአግልግሎታችን ምን ይላሉ?

 

የደንበኞቻችን አስተያየት

 

ለእስራኤልና በመላው አለም ለሚያደርጉት ጉዞ መርጫዎ በመሆናችን እናመሰግናለን። የሚሰጡን አስተያየቶች ለስራችን እጅግ ጠቃሚ ናችው።

 

 

ፓስተር በረከ

ከዩኬ

 

የሰጣችሁን አገልግሎት በቃላት የሚገለጽ አይደለም። የቤተክርስቲያን አባላቶች በሙሉ ደስታቸውን እስካሁን እየገለጹልኝ ነው። ከዚህ ድርጅት ጋር መስራታችን ለቤተክርስቲያናችን ትልቅ እድል ነው። አኩርታችሁናል። ተባረኩልን። የሚቀጥለውን ጉዞ ዝግጅት በቅርብ እንጀምራለን።

 

ሲሳይ ይርጋ

ከአሜሪካ

 

ከአቀባበላችሁ አንስቶ የሆቴል ምርጫችሁና ያወጣችሁልን የጉብኝት እቅድ የሚደንቅ ነው። ይህ ነው የምለው አንድ ችግር አላየሁባችሁም። አጀት በጣም የሚመሰገን ድርጅት ነው። የነበረን ጊዜ የበረከት ነው። ላደረጋችሁልን ትሮፌሽናል መስተንግዶ በሁላችንም ስም አምሰግናለሁ።

ኤልያስ ለማ

ከአሜሪካ



እናቴን እንደዚህ እስደስታችሁ ስለላካችሁልኝ እጅግ ኣድርጌ አመሰግናለሁ። ስለነበራት ጊዜና ስለአደረጋችሁላት እንክብካቤ ተናግራ እትጠግብም። እግዚያብሄር እናንተን ስላስመረጠኝ ይመስግን። ስለድርጅታችሁ በሚገባ አስተዋውቃልሁ። 

ዮሴፍ ሙላ

ከአሜሪካ



ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ መጥቻለሁ እንዳሁኑ ግን የተደሰትኩበትና የረካሁበት ጊዜ የለም። ሁለቱንም ጊዜ ያላየሗቸውን ቦታዎች ከማሳየታችሁም በላይ ሰርቪሳችሁ የሚገርም ነው። የነበርኩባቸው ግሩፕ በሙሉ የሚናገሩት ይህንኑ ነው። አጄትን በመምረጤ እጅግ ደስተኛ ነኝ። አመሰግናለሁ።

ሃይማኖት ይፍሩ

ዳላስ ግሩፕ



በመላው ግሩፓችን ስም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። እጅግ ነው ያኮራችሁኝ። ስለነበረን ጉዞ ሁላችንም እስካሁን ማውራት ኣላቆምንም። ስለሚቀጥለው አመት ጉዞ አውሮፕላን ውስጥ ነው መነጋገር የጀመርነው። ለተደረገልን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።

 

ጥሩወርቅ በላይ

ከአሜሪካ



የወላጆቼ ምርቃት ዪድረሳችሁ። አጄት የሚደንቅ ድርጅት ነው። እኔና ወላጆቼ የነበረን ቆይታ በቃላት ከምገልጸው በላይ ነው። አክብሮታችሁና መስተንግዶአችሁ የሚገርም ነው። የቀላቀላችሁን ግሩፕ በጣም ደስ የሚል ነው። በጣም ተደስተናል እናመሰግናለን።

 

ፍቅርተ ፀጋዬ

ስዊድን

ሁላችንም በሰላም ገብተናል። ስለነበረን ጉብኝት መቼም እንዲህ ነው ብዬ መግለጽ እልችልም። ድንቅ ስራ ነው የምትሰሩት። ለመሆኑ የከፈልነው ክፍያ ያዋጣችሗል። ስለሁሉም እጅግ አርገን እናመሰግናለን።

 

 

ጸሐይ አለሙ

ከኢትዮጵያ

ከመጀመሪያዋ ቀን የስልክ ንግር ጀምሮ እስክንመለስ ድረስ ኤጀንታችሁ ያደረገልን አቀባበል በቃላት የሚገለጽ አይደለም። በጣም ጨዋና አክባሪ ናችሁ። ሁላችንም ከሚገባው በላይ ተደስተናል። ከከፈልነው በላይ የተጠቅምን ይመስለኛል። የሁሉም አስተያየት ይህ ነው። እናመሰግናለን።