ORTHODOX EASTER 2025
This Page is Dadicated For
St. John the Baptist and St. Arsema Monastery in California
ORTHODOX EASTER 2025
This Page is Dadicated For
St. John the Baptist and St. Arsema Monastery in California
ለተዋሕዶ ልጆች የተዘጋጀ
ታሪካዊ የሆነ የፋሲካ ጉዞ
ወደ እየሩሳሌም
በመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ወቅድስት አርሴማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
ተዋህዶ አንድነት ገዳም በካሊፎርኒያ የተዘጋጀ
Organized and led by
St. John the Baptist and St. Arsema
Monastery in California
የትንሳዔ የኢየሩሳሌም ጉዞ ከፍተኛ ህዝብ የሚበዛበት ወቅት በመሆኑና በዓሉንም በጥሩ ሁኔታ ለማክበር ከፍተኛ ጥረትን የሚጥይቅ በመሆኑ ድርጅታችን ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ የሚያወጣቸውን የጉዞ መርሃ ግብር በአጽንኦት ይከታተሉ።
DAY 1
ወደ ቅድስት ሃገር ጉዞ መነሻ
DAY 2
እስራኤል የሚገቡበት ቀን
የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበልና ወደ ሆቴል ጉዞ
እረፍት በሆቴል
Day 3
ደብረ ጽዮን ተራራ
የቅድስት ድንግል ማርያምን መካነ መቃብር
ጸሎተ ሐሙስ ፣ ዕፅበተ እግር
Day 4
ስቅለተ ዓርብ (ፍኖተ መስቀል)
የመስቀል መንገድ ጉዞ
ስግደት በጎሎጎታ
Day 5
ደብረ ዘይት ተራራ
ጌቴሴማኒ
የፋሲካ ሌሊት ቅዳሴ በጎሎጎታ
Day 6
የትንሣኤ ክብረ በዓል
ዕረፍት
Day 7
ኢያሪኮ
የዮርዳኖስ ወንዝ
የጨው ባህር
Day 8
ቃና ዘገሊላ
ናዝሬት
ደበረ ታቦር
Day 9
ቅፍርናሆም
ታብጋህ - የተራራው ስብከት
የጀልባ ጉዞ በገሊላ ባሕር
Day 10
ሐይፋ
የነቢይ ኤልያስን ባዕት/ዋሻ
ቴል አቪቭ /ያፎ
ሎድ
Day 11
ቤተ ልሔም
ኢን ኬሬም
Day 12
ነጻ የግብይት ቀን
Day 13
ወደ ሀገራችሁ የምትሸኙበት ቀን
በዚህ የጉብኝት መርሐ ግብር ውስጥ የተካተቱት ዋና ዋና ቅዱሳዊ ቦታዎችን ብቻ ሲሆን ፣ በጉዞኣችን በርካታ እዚህ ውስጥ ያልተጠቀሱ ቅዱሳዊ ቦታዎችን እንጎበኛለን።
Day 1 - የጕዞ መነሻ
በዚህ ዕለት ጕዞ ወቅድስት ሀገር የሚደረግበት ቀን ይሆንና፣ በነገታው ኢየሱስ ክርስቶስ እግሮቹ በተመላለሱበት ምድር እርሰዎም ይራመዳሉ።
Day 2 - ሰላምታና የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል!
በዚህ ዕለት ቤንጎርዮን የእስራኤል አየር ማረፊያ ያርፋሉ፤ በዚያም የአፍሮ ኢየሩሳሌም አስጎብኚ ድርጅት የሥራ ባልደረቦች ልባዊና መልካም የሆነ አቀባበል ያደርጉለዎታል። በቀጥታ ኢየሩሳሌም ወደ ያዝንለዎት ሆቴል እንወስደዎትና የእረፍት ጊዜ ያደርጋሉ። ራትና አዳራችን በኢየሩሳሌም ይሆናል።
Day 3 - ጸሎተ ሐሙስ ፣ ዕፅበተ እግር
ከቍርስ በኋላ ቅዱስ ቦታ በሆነው በደብረ ጽዮን (2ሳሙ15፣30 ማር 11፣1 ሐዋ 1፣12) ጕብኝታችንን እንጀምራለን። በመቀጠል ጌታ የደቀ መዛሙርቱን እግር ወዳጠበበትና ከነርሱም ጋር የመጨረሻዋን የፋሲካን ራት ወደበሉበት ደርብ/ቤት እናቀናለን(ዮሐ13፡4)፤ ከዚያም ወደ ንጉሥ ዳዊት የመቃብር ሥፍራና ቅድስት ድንግል ማርያም ለዘላለም ወዳሸለበችብት ወደ ዶርሚሽን ቤተክርስቲያን እንቀጥላለን። በጽዮን በር በኩል ወደ ጥንታዊቷ የኢየሩሳሌም ከተማ እንገባና የአይሁድ ብቸኛ ቅዱስ ቦታ፣ ለሙስሊሞች ደግሞ ሦስተኛው ቅዱስ ቦታ የሆነውን ምዕራባዊውን የቤተ መቅደስ ክፍል እንጎበኛለን፤ ከዚህ ሁሉ በኋላ የጸሎተ ሐሙስ ሥርዐትን ለመካፈል ወደ ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን እንሄዳለን። ራትና አዳራችን በኢየሩሳሌም ይሆናል።
Day 4 - አርብ ስቅለት (ፍኖተ- መስቀሉ)
በዚህ ዕለት ኢየሱስ ከሠላሳ ስምንት ዓመት ጀምሮ ባልጋ ቍራኛ ተይዞ የነበረውን ሰው የፈወሰባትንና የመጠመቂያ ሥፍራ የነበረባትን ቤተ ሳይዳን/ቤተ ስዳ/ በመጎብኝት እንጀምራለን (ዮሐ 5፣ 2-9)። ከዚያም ቪያ ዶሎሮሳ የተባለውንና ኢየሱስ ካባድና ፅኑ ጸዋትወ መከራ ያለፈበትን ባለ 14 ጣቢያ መንገድ ከጲላጦስ የፍርድ አዳራሽ እንጀምርና ዳር'ዔል ሡልጣን ላይ ጕዞአችንን እናብቃለን። የአርብ ስቅለት ሥርዐትን እንካፈልና ራትና ኣዳራችን በኢየሩሳሌም ይሆናል።
Day 5 - ደብረ ዘይት ተራራ፣ የበዓለ ትንሣኤ ዋዜማ
በዚህ ዕለት ማለዳ ኢየሱስ በተሰቀለበት ቦታ በጎልጎታ የሚካሄደውን ሥርዐተ ቅዳሴን እንሳተፋለን። ከቍርስ በኋላ፣ በቀጥታ በመኪና ወደ ደብረ ዘይት ተራራ እንጓዛለን። እዚያ እንደደረስንም አስቀድመን ኢየሱስ ያረገበትን ሥፍራ - የዕርገት ቤተክርስቲያንን እንጎበኛለን። በመቀጠልም በአህያ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ለመግባት ወደ ጀመረባት ቦታ ወደ ቤተ ፋጌ እንሄዳለን(ሉቃ 19፣ 28-40)። ከዚያም ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ "አባታችን ሆይ" የሚለውን ጸሎት ያስተማረበትን ቦታ ፓተር ኖስተር ቤተክርስቲያን (ኢልዮና)ን እንጎበኛለን። ደብረ ዘይት ተራራ አናት ላይ ሆነን ከርቀት የጥንታዊቷን የኢየሩሳሌም ውብ መልክዐ-ምድራዊ ገጽታን እየተመለከትንም ደስ እንሰኛለን፣ ከደብረ ዘይት ተራራ ቍልቍል እንወርድና ጌታ ኢይሩሳሌምን ዐይቶ ወዳለቀሰላት(ሉቃ 19፡ 41-44) ወደ ዶሚንዮስ ፍለቨት የጸሎት ቦታ እናመራለን። ኢየሱስ ሲጸልይ ወደ ተያዘባት ወደ ጌቴሴማኒ ያትክልት ስፍራ(ማቴ 26፣ 36-58/ ሉቃ 26፡ 36-58) ወደ ታዋቂው የሕዝቦች ሁሉ ቤተክርስቲያን ጉዞኣችን እንቀጥላለን። የዕለቱ ጉዞአችን የቅድስት ድንግል ማርያምን መካነ መቃብር በመመልከት ያበቃል። ከምሳ በኋላ በሆቴላችን እረፍት የምናደርግበት ጊዜ ይኖረናል። አመሻሹ ላይ ሻማ የማብራት ሥነ-ሥርዐትና የትንሣኤ የዋዜማ ምሽት ወደ ሚካሄድበት ወደ ዳር'ዔል ሡልጣን እንሄዳለን። ሌሊት ወደ 9፡00 ሰዓት ገደማ ወደ ማረፊያ ሆቴላችን እንመለሳለን።
Day 6 - ዕለተ ሰንበት- የትንሣኤ ክብረ በዓል
በዚህች ዕለት የትንሣኤ ክብረ በዓል በሐሴት፣ በደስታ ብሎም ግሩም ከሆነ የፋሲካ ምሳ ጋር እናሳልፋለን። ኣዳር በኢየሩሳሌም ከተማ ይሆናል።
Day 7 - ኢያሪኮ፣ የዮርዳኖስ ወንዝና ሙት ባሕር
ቀኑን አስገራሚ መልክዐ-ምድራዊ አቀማመጥና ገጽታ ያለውን የይሁዳ ምድረ በዳን እየተመለከትን ዜኬዎስ የወጣበትን የሾላ ዛፍና የኤልያስን ምንጭ ወደ ምንመለከትበት ወደ ኢያሪኮ በመጓዝ እንጀምራለን። ኢየሱስ በሰይጣን ወደ ተፈተነበት ወደ ገዳመ ቆሮንቶስ እንወጣለን። ከዚያም ኢየሰስ በዮሐንስ እጅ የተጠመቀበትን ልዩ የዮርዳኖስ ወንዝ ቦታ፣ ካሰር አል-ያሁድ እንጎበኛል። በደቡባዊው የሙት ባሕር ዳርቻ ወደ ምትገኘው፣ በዓለምም ካባሕር ጠለል በታች 400 ሜትር የመጨረሻው ረባዳ ቦታ ወደ ሆነው ወደ ዔይን ቦኬክ እንጓዛለን። በዚያም ደረጃውን በጠበቀ ባለ4 ኮከብ ሆቴል ውስጥ በዓለም እጅጉን በታወቀውና በጨው ማዕድን በበለጸገው ውሃ ወስጥ እንዝናናለን። ስፓ፣ ጃኩዚ፣ የመዋኛ ገንዳና በዚያ በሚገኙት የመዝናኛ አገልግሎት መስጫዎች ሆሉ እየተዝናናን ደስ እንሰኛለን።
Day 8 - ደበረ ታቦር፣ ቃና ዘገሊላ፣ ናዝሬት
የዕለቱን ጕዟችንን በታችኛው የገሊላ ክፍል በኩል በማድረግ የኢይዝራዔልን ሸለቆንና ብሎም እንደ ዮሐንስ ራዕይ መሠረት የሰውልጆች የመጨረሻው ጦርነት የሚደረግበትን የሚግዶን አስደሳች መልክዐ-ምድራዊ ገጽታን እየተመለከትንና ደስ እየተሰኘን በቀጥታ ጌታ ብርሃነ-መለኮቱን ወደ ገልጠበት ወደ ደብረ ታቦር እናመራለን። ኢየሱስ በሰረግ ቤት ታድሞ የወይን ጠጅ ባለቀባቸው ጊዜ የመጀመሪያውን ተአምራት ያደረገበትን(ዮሐ 2፡1-11)ቃና-ዘገሊላንና በዚያም የሚገኘውን ቤተክርስቲያን እንጎበኛለን። በመቀጠልም ወደ ናዝሬት በማምራት መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ደስ ይበልሽ በማለት የኢየሱስን መወለድ ለድንግል ማርያምን ያበሠረበትን(ሉቃ 1፡26-38) ጥንታዊውን የብሥራት ዋሻን እንጎበኛለን። የዮሴፍን ቤትን እንመለከትና ወደ ማሪያም ምንጭ እንሄዳለን። አዳር በጥብርያዶስ ይሆናል።
Day 9 - የገሊላ ባህርንና አካባቢው
ከቍርስ በኋላ ጉዞአችንን ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ የመጠመቂያ ቦታ እናደርጋለን። ከዚያም ኢየሱስ የተራራውን ስብከት (አንቀጸ ብጹዓን) የሰበከበትን ተራራ እንጎበኛለን(ማቴ 5፡7)። በመቀጠልም ኢየሱስ አምስቱን እንጀራና ሁለቱን ዓሳ አበርክቶ ለሕዝቡ ወደ መገበበት ቦታ(ማቴ 14፡14-43) ወደ ታብጋ እንሄድና የ4ኛው ክ/ዘመን የሞዛይክ ጣራ ያለውን ቸርች ኦፍ መልቲፕልኬሽን /የበርክቶ ቤተክርስቲያን/ን እንጎበኛለን። በመቀጠልም ናዝሬትን ትቶ በመምጣት መኖሪያው ያደረገባትንና በምድር ላይም አገልግሎቱን ወደ ጀመረባት በዘልማድም የኢየሱስ ከተማ እየተባለች ወደ ምትጠራው ወደ ቅፍርናሆም እናልፋለን። በዚያም በሁለተኛው ክፍለ ዘመን የነበረ ምኲራብንና የቅዱስ ጴጥሮስ መኖሪያ የነበረውን ቤት እንጎበኛለን። በምሳ ሰዓት ግሩም የሆነውን የቅዱስ ጴጥሮስን ዓሣ እንመገብና በጀልባ ላይ ተሳፍርን ኢየሱስ በእግሩ የተራመደበትን የገሊላን ባሕርን እንሻገራለን(ማቴ14፡22-23)። በዘመነ ኢየሱስ የነበረውን የዓሣ አጥማጅ ጀልባ፣ "የኢየሱስ ጀልባን በኪቡጽ ጊኖሣር እንጎበኛለን። ለራትና ለአዳር ወደ ሆቴላችን እንመለሳለን።
Day 10 - የኤልያስ ባዕት(ዋሻ)፣ ሐይፋ፣ ጃፋ፣ ሎድ
በዚህ ዕለት የቀርሜሎስ ተራራ የእግዚአብሔር የወይን ተክልንና የታላቁ ነቢይ የኤልያስን ባዕት/ዋሻ በመጎብኘት እንጀምራለን። ከዚያም በሐይፋ የሚገኝውንና ከፍ ካለው መልክዐ-ምድራዊ ገጽታ ላይ የተንጣለለውን፣ ባትክልትም የተዋበውን የባሂኢን ያምልኮ ሥፍራ ተመልክተን ወደ ቴል አቪቭ በሚወስደው በሜድትራንያን ባሕር ዳርቻ መንገድ ኣድርገን ወደ ጃፋ እናመራለን። በዚያም ነቢዩ ዮናስ ከእግዚአብሔርና ከትእዛዙ ለመኮብለል መርከብ የተሳፈረበትን ቦታና(ዮና 1፡3) ብሎም ደግሞ ሐዋሪያው ቅዱስ ጴጥሮስ በስድስት ሰዓት ያህል ይጸልይ ዘንድ ወደ ጣራው የወጣበትን የቍርበት ፋቂው የስምዖን ቤት(ሐዋ 10፡9-19) ፣ጥንታዊቷንም የጃፋን ወደብ እንጎበኛለን። አዳራችን በኢየሩሳሌም ይሆናል።
Day 11 - ቤተ ልሔም፣ ኢን ኬሬም
በዚህ ዕለት ከቍርስ በኋላ ጉዞአችንን ወደ ንጉሡ ወደ ዳዊት ከተማ ወደ ቤተልሔም ይሆንና፣ በባሲልካ ኔቲቪቲ ምልክት የተደረገበትን የኢየሱስን የልደት ቦታ እንጎበኛለን(ሉቃ 2፣ 1-7)። መልአከ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ ብሎ ለእረኞች የጌታን ልደት ያበሠረበትን፣ መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩበትን ሥፍራ(የወተት ዋሻ)ን እንመለከታለን( ሉቃ2፡8-18)። ከሰዓት በኋላ የመጥምቁ ዮሐንስን የልደት ቦታ ዔይን ካሬምን እንጎብኛለን። ማርያም ዘመዷን ኤልሳቤጥን ለመጎብኝት የሄደችበት ሀገርና ከእርሷም ጋር የተገናኘበትን ሥፍራ ላይ ያልውን ቤተክርስቲያን እንጎበኛለን(ሉቃ1፡39-80)። የካህኑ የዘካሪያስና ኤልሳቤጥ ቤት፣ የማሪያምንም ምንጭ እንመለከታለን። በፍጻሜውም መጥምቁ ዮሐንስ በይፋ አግልግሎት የጀመረበትን ምድረበዳ እንጎበኝና የራት ጊዜና አዳራችን በኢየሩሳሌም ይሆናል።
Day 12 - ነጻ የግብይት ቀን
ይህ ዕለት የግል ጉዳያችሁንና አንዳንድ ግብይት የምታከናውኑበት ቀን ይሆናል
Day 13 - የጕዞ መመለሻ ቀን
ወደ ኤርፖርት በመሄድ ወደ ሀገራችሁ የምትሸኙበት ጊዜ ይሆናል።
* * * * *
ክፍያው የሚያጠቃልለው (INCLUDED)
ሆቴል
ቁርስ ምሳ እራት (ብፌ)
ትራንስፖርት ከአየር ማርፊያ (በግሩፕ ለሚገቡ ብቻ)
የቅዱሳዊ ቦታዎች ጉብኝት በዘመናዊ አውቶቡስ
አማርኛ ተናጋሪ አስጎብኚ
የጉብኝት ቦታዎች የመግቢያ ከፍያዎች
ክፍያው የማያጠቃልለው (EXCLUDED)
አለም አቀፍ የአየር በረራዎች
ለአስጎብኚ እና ለአውቶቡስ ሾፌር የሚሰጡ ቲፖች
ከአየር ማረፊያ ትራንስፖርት በግላቸው ለሚመጡ (ለማዘዝ ያነጋግሩን)
የጉዞ ኢንሹራንስ
ከምግብ ጋር የሚወሰዱ ተጨማሪ መጠጦች
"ከፍያው የሚያጠቃልለው" ውስጥ ከተዘረዘሩት ውጭ ማንኛውም አገልጎት
ሊያውቁት የሚገባ:
* የጉብኝትና ሆቴል አገልግሎት የሚጀምረው ከሚያዚያ 8(April 16)ከቀኑ 9:00 ሰዓት (15:00) ይሆናል።
** ሆቴል በክፍል ሁለት መኝታ ይኖረዋል (Double Room Occupancy)
** ለብቻ የመኝታ ክፍል ለማዘዝ በቅድሚያ ያነጋግሩን (Single Room Supplement Per Request)
** የተጠቀሱት ቀናቶች ሁለት ወደ እስራኤል የመምጫና የመመለሻ ቀናቶችን ይጨምራል (Next Day Arrival)
የጉዞ ቀናቶች*
ዋጋ
CODE- ETO 0123
ሚያዚያ 7 እስከ 17, 2017
15 - 25 April, 2025
$ 1,730 per person in Double room
CODE- ETO 0127
ሚያዚያ 7 እስከ 19, 2017
15 - 27 April 2025
$ 1,890 per person in Double room
DISCOUNT FOR CHILDREN
Age (0-2) sharing a bed with their parents - Free ($28 p/day for Child Bed)
Age (2-12) sharing a bed with their parents - 10% Discount
Age ( 18 +) sharing a room with their parents - Full Price
See your tour route
Please read the following Important Notes
TERMS AND CONDITIONS
Please read the below Terms and Conditions carefully.
1. Payment:
Payment for the tour must be received in full before the start of the tour. We accept payment by credit card, debit card, or bank transfer. Credit/debit card fees may apply.
2. Cancellation and Refunds:
• If you need to cancel your tour, the following cancellation fees will apply:
• More than 60 days before the departure: Full refund, minus a $300 processing fee.
• 30-59 days before the start of the tour: 50% refund.
• Less than 29 days before the start of the tour: No refund.
• If we apply for a visa on your behalf and it is denied, you will receive a full refund minus the non-refundable visa fees and payment processing fee.
• In the event that the tour is canceled due to unforeseen circumstances such as war, natural disasters, or other emergencies, the terms and conditions of third-party suppliers (including airlines, hotels, and other service providers) will apply. Refunds or rescheduling will be subject to their policies.
3. Changes to the Itinerary
We reserve the right to make changes to the tour itinerary or substitute attractions if necessary. If there are significant changes, we will inform you as soon as possible.
4. Responsibility
The organizer of this tour will not be responsible for any loss, damage, injury, or delay caused by events beyond our control, including (but not limited to) weather conditions, strikes, war, and terrorism.
5. Travel Insurance
We highly recommend that all travelers purchase travel insurance to protect against unforeseen circumstances.
6. Passports and Visas
All travelers to Israel are required to have a prior issued valid visa or an electronic travel authorization (ETA-IL) before departing to Israel. For More information please contact us.
It is the responsibility of each traveler to ensure that they have a valid passport and any necessary visas for the duration of the tour. You must have a valid Passport with a minimum of 6 months from the date of return from Israel, or you will not be allowed travel on the airlines or possibly admitted into Israel.
7. Flight Arrangements
A. Ticket Purchase & Responsibility
⦿ If you choose to purchase your flight tickets through us, we act solely as an intermediary between you and the airline. The airline is fully responsible for all aspects of your flight, including but not limited to schedules, delays, cancellations, baggage handling, and in-flight services.
B. Changes, Cancellations & Refunds
⦿All flight bookings are subject to the airline's terms and conditions regarding changes, cancellations, and refunds.
⦿ Any changes requested by the customer (e.g., date modifications, name corrections, or cancellations) may be subject to additional fees imposed by the airline. We are not responsible for any penalties or losses incurred.
⦿ If a flight is canceled or rescheduled by the airline, any refunds or rebookings will be processed based on the airline’s policies, and we are not liable for any delays in refunds or alternative arrangements.
C. Pricing & Payment
⦿ Flight ticket prices are subject to availability and change at any time before full payment is made. We do not guarantee any price until the ticket has been issued.
⦿ Once issued, flight tickets are non-transferable and non-refundable unless otherwise stated by the airline.
D. Travel Documents & Compliance
⦿ Customers are responsible for ensuring they have valid passports, visas, and any required travel documents before departure.
⦿ We are not liable for denied boarding due to invalid or missing travel documents, visa rejections, or failure to meet the entry requirements of the destination country.
E. Seat Arrangements
⦿ Unless seats are purchased at the time of booking, we cannot guarantee specific seat assignments or that you will be seated with your travel companions. Seat selection is subject to airline policies and availability.
F. Liability Disclaimer
⦿ We are not responsible for any disruptions caused by airline delays, missed connections, baggage loss, flight cancellations, or other operational issues beyond our control.
⦿ We strongly recommend purchasing travel insurance to cover unforeseen circumstances.
8. Behavior
We reserve the right to remove any participant from the tour if their behavior is deemed inappropriate or disruptive to the group.
9. Complaints
If you have a complaint about the tour, please inform the tour leader immediately. We will make every effort to resolve the issue to your satisfaction.
10. Medea Release
We use multiple forms of media (such as photographs and video footage) for advertising, promotional materials, web pages, and publications. You fully authorize us to use video, pictures, and other forms of media taken of you in any or all of the above-mentioned forms. I authorize the organizer to use any photographs and/or video footage taken of myself in any and all publication forms mentioned above.
11. Liability:
THIS IS A COMPLETE RELEASE OF POTENTIAL CLAIMS
In consideration of my being accepted for participation in this Tour to Israel, I make the representations and undertakings set out below:
If I am younger than 18 years of age, I will have a notarized parental consent form signed by both of my parents and will be traveling with an adult.
I am in good health and have received or will receive all vaccinations recommended by my county or state health department for travel in the countries or areas to be visited on this trip (if applicable).
I know that international travel involves danger and risk. I acknowledge that the dangers and risks include, but are not limited to, the hazards of travel by air, boat, raft, jeep, automobile, bus, taxi, bicycle, and on foot, travel in foreign countries, in jungles, mountains, high altitudes, steep terrain; travel and/or attendance at meetings among possibly unfriendly persons; sickness or injury in areas where medical assistance may be primitive or inadequate, unavailable or not readily available, and/or where rapid evacuation is not available; or where there is exposure to crime, to civil unrest and to forces of nature or other dangers. I understand that the above and other possibilities are risks in any travel.
I know this tour organizer does not accept any responsibility for my injury, illness, or loss and that all medical and personal expenses in connection with or made necessary by my illness or injury on this trip are my responsibility.
I acknowledge that this tour organizer accepts no responsibility for any injury, loss, or damage. I further acknowledge that AJET Israel has recommended that I carry or obtain primary medical insurance to cover possible medical needs, including evacuation occurring during this trip and that the tour organizer has recommended that I obtain travel insurance covering personal injury, trip delay, change or cancellation, loss of or damage to baggage, and other standard risk coverage for this trip. If desired, this insurance can be purchased through this tour organizer.
I hereby assume all risk of personal injury, sickness, or death, and damage to or loss of my personal property, any delay, change, or cancellation of travel arrangements, and any and all other damage or expenses I may suffer as a result of participation in this trip or in activities related to it. I agree to be fully responsible for my actions. Should I become ill or injured or suffer other damage, my insurance or I will pay all costs involved, including evacuation costs and medical care I might receive.
I accept and assume all risks and hazards from this activity, both known and unknown, including but not limited to the risks and hazards identified above.
I hereby voluntarily release, forever discharge, and agree to hold harmless and indemnify the organizing office, its directors, officers, agents, employees, coordinators, facilitators, volunteers, and other team members from any and all liability, claims, demands, actions or rights of actions, which are related to, arise out of or are in any way connected with my participation in this activity, which I now have in the future, specifically including but not limited to the negligent acts or omissions of any person so released, held harmless and indemnified, and specifically including claims relating to any personal injury that I may suffer.
I agree not to make a claim, file suit, or demand anything for any injury, death, or loss that arises from my participation in this activity. Initials:
I agree to pay the costs and/or legal expenses incurred by the trip leaders, organizers, and/or participants as a result of any claim or suit filed by me or filed by anyone else as a result of my conduct.
I consent and agree to pay for any medical treatment rendered to me by anyone for any injury or other medical situation during/or resulting from my participation.
I agree that these promises, agreements, assumptions of risk, and releases bind me, my family, all minors with me or on whose behalf I sign, and my heirs or legal representatives and assigns.
I hereby make each of the above statements, acknowledgments, authorizations, releases, discharges, hold harmless agreements, indemnities, and other agreements on behalf of my minor child or children accompanying me or participating alone on this trip whose name(s) appear(s) on the registration form, and agree that they shall be binding on each minor child, his heirs, successors and assigns.
*AJET Israel
This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website. By using this website, you agree to our use of cookies. We use cookies to provide you with a great experience and to help our website run effectively.